በጎ ፈቃደኞች ለኢትዮጵያ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከልነት እየተወጡት ያለው ሚና የሚደነቅ መኾኑን ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር: ታኀሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሠራተኞች እና በጎ ፈቃደኞች በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ሲሰጥ የነበረውን የ10 ቀን ሥልጠና ዛሬ ተጠናቅቋል። በሥልጠናው ማጠናቀቂያ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር)፣ የውጭ...

የማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅንን ውጤታማ ለማድረግ ቁልፍ ተግባር አድርጎ እንደሚሠራ የሰሜን ሸዋ ዞን አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የ2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ የወረዳ የዞን አመራሮች...

ተፈናቃዮችን በዛላቂነት ለማቋቋም የሚያግዝ ስትራቴጂ ሰነድ ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ከሰው ሠራሽ እና ከተፈጥሮ አደጋዎች ጋር በተያያዘ ለተፈናቀሉ ዜጎች ዘላቂ መፍትሄ በመስጠት እና በማቋቋም ዙሪያ ከአጋር አካላት ጋር ውይይት መካሄድ ጀምሯል። ከዩ ኤን ዲ ፒ እና ከአማራ ክልል...

“ሀገራዊ ምክክሩ በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተግባብተን እንድናልፍ የሚያደርግ ነው” ዶክተር ደሴ ጥላሁን

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከዓመታት በፊት ሀገራዊ ዕድል አልፎታል፡፡ በበቂ እና በብቁ ሁኔታ አልተወከልኩበትም ባለው ሕግ ሲተዳደር ቆይቷል። ፖለቲከኞች በፈጠሩት ትርክት ያልወሰደውን እዳ ከፍሏል። ታዲያ ለእነዚህ ሥርዓታዊ እና መዋቅራዊ ችግሮች ሥርዓታዊ...

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ረቂቅ አዋጅ ለድርጅቶቹ ሃብት የመፍጠር ነጻነትን የሰጠ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ረቂቅ አዋጅ ላይ ከሕግ አውጭ አካላት እና ከምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች ጋር ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...