“አሚኮ ለምንፈልገው የሰላም እና የዴሞክራሲ ግንባታ ትልቅ አስተዋፅኦ እያደረገ ያለ ሚዲያ ነው” የአሚኮ የቦርድ...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የርእሰ መሥተዳድሩ የሕዝብ ግንኙነት አማካሪና የአሚኮ የቦርድ ሰብሳቢ ይርጋ ሲሳይ አሚኮ በአዲስ አበባ ያስገነባውን ዘመናዊ ስቱዲዮ ከክልሉ እና ከሀገሪቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር...
አሚኮ የኢትዮጵያውያንን ቋንቋ በመናገር የሀገር አቅምነቱን እያስመሰከረ እንደሚገኝ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።
አዲስ አበባ ፡ ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድሩ ይህን ያሉት አሚኮ በአዲስ አበባ ያስገነባውን ስቱዲዮ ከክልሉ እና ከሀገሪቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጎበኙበት ወቅት ነው። "የአሚኮ ስቱዲዮ ምልከታ በማድረጋችን ደስተኞች ነን" ብለዋል ርእሰ...
“አሚኮ 24 ሰዓትና ሰባት ቀናትን የሚተጉ ባለሙያዎች ባለቤት በመሆኑ ይህ ሚዲያው አሁን ለደረሰበት እድገት...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ይህንን ያሉት አሚኮ በአዲስ አበባ ያስገነባውን ዘመናዊ ስቱዲዮ ዛሬ ሲጎበኙ ባስተላለፉት መልዕክት ነው። አሚኮ ቀደምት ከምንላቸው ተቋማት አንዱ ነው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
አሚኮ ገዥ ትርክት በመፍጠር ለሀገር ግንባታ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና ከሌሎች የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ መሪዎች ጋር በመሆን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን - አሚኮ በአዲስ አበባ...
ከስምንት ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለማቅረብ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮአስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017/18 የምርት ዘመን 8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ለማሰራጨት ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አጀበ ስንሻው ገልጸዋል። ምክትል ኀላፊው እንዳሉት አሁን...








