በቤት ውስጥ ተደብቆ የነበረን አደንዛዥ ዕጽ መያዙን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት...
ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር በቤት ውስጥ ተደብቆ የነበረን ሥምንት ኩንታል አደንዛዥ እጽ በማኅበረሰቡ ጥቆማና በጸጥታ ኃይሎች መያዙን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የገንዳ...
“እጅን በመታጠብ ብቻ 20 በመቶ የሚኾኑ በሽታዎችን መከላከል ይቻላል” አቶ አብዱልከሪም መንግሥቱ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ንጹሕ እጆች ለጤናችን ዋስትና ናቸው" በሚል መሪ መልእክት የእጅ መታጠብ ቀን በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።
በክብረ በዓሉ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ የንጽሕና አጠባበቅን...
ስለአራጣ የወንጀል ሕጉ ምን ይላል?
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አራጣ ያለው ለሌለው በተጋነነ የወለድ መጠን ወይም የተጋነነ ትርፍ ለማግኘት በገንዘብም ኾነ በቁስ መልኩ ማበደርን የሚመለከት የተከለከለ ተግባር ነው። ሰዎች ማጣታቸውን እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም ራስን ብቻ በማስቀደም...
“አሚኮ ነጠላ ትርክትን በማስቀረት እንደሀገር ኅብረብሔራዊ አንድነትን ለመፍጠር እየተጋ ያለ ትልቅ የሚዲያ ተቋም ነው”...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ አሚኮ በአዲስ አበባ ያስገነባውን አዲስ ስቱዲዮ ጎብኝተዋል። ተቋሙ በየጊዜው ራሱን በማዘመን ተወዳዳሪ እና ተደራሽነቱን እያሰፋ መምጣቱን ዋና አፈ ጉባኤዋ...
“በሰሜን ሸዋ ዞን ያለው የመስኖ ልማት እንቅስቃሴ ተስፋ ሰጭ ነው” የአማራ ክልል ምክር ቤት...
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሰሜን ሸዋ ዞን አንጓለላ እና ጠራ ወረዳ እየተሠሩ ያሉ የመስኖ ልማት እንቅስቃሴዎችን ተመልክተዋል ። የአንጓለላ እና ጠራ ወረዳ መስኖ እና ቆላማ...








