ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
"በዓለም ዙሪያ የሚኖሩ እና 2025 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ዓመቱ የደስታና የሰላም እንዲሆን እመኛለሁ"...
አሚኮ በይዘት ቀረጻ ሥርፀት የራሱን መለያ መፍጠር የቻለ የሚዲያ ተቋም መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስትሩ አሚኮ በቅርቡ የሚያስመርቀውን የአዲስ አበባ ዘመናዊ ስቱዲዮን ከመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ጎብኝተዋል። አሚኮ ባለፉት 30 ዓመታት የድርጅታዊ እድገቱ የሚጨበጥ ትልቅ ለውጥ የመጣበት ነው ብለዋል።
ከቆርቆሮ በቆርቆሮ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት በረቂቅ አዋጆች ዙሪያ ከሕዝብ ወኪሎች ጋር እየተወያየ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ረቂቅ አዋጆችን ሕግ ኾነው ከመጽደቃቸው በፊት ለሕዝብ ወኪሎች አቅርቦ በሕዝብ ሰሚ መድረክ ውይይት እያደረገ ነው።
ረቂቅ ሕጎቹ፦
👉የአብክመ የአሥተዳደር ሥነ ሥርዓት ረቂቅ አዋጅ፣
👉 የአብክመ የሲቪል...
የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ የንጹህ መጠጥ ውኃን ለማሳደግ እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ለሠራተኞች የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየሠጠ ነው። የክልሉን የንጹህ መጠጥ ውኃ እና የኢነርጂ አቅርቦት ለማሳደግ እና የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመሥጠት ለሠራተኛው የአቅም ግንባታ...
ለደቡብ ወሎ ዞን የምርጥ ዘር ድጋፍ ተደረገ።
ደሴ: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰልፍ ኸልፕ አፍሪካን የተባለ መንግሥታዊ ያልኾነ ድርጅት ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለበጋ መስኖ የሚኾን የምርጥ ዘር ለደቡብ ወሎ ዞን ድጋፍ አድርጓል። የሰልፍ ኸልፕ አፍሪካ የምሥራቅ አማራ አስተባባሪ...








