“በትህትና ዝቅ ይላሉ፤ በክብር ከፍ ብለው ይኖራሉ”

ወልድያ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትሁቶች ናቸውና በትህትና ዝቅ ይላሉ። ደጎች ናቸውና በደግነት ይኖራሉ። እንግዳ ተቀባዮች ናቸውና ቤታቸውን ከፍተው እንግዳ ይቀበላሉ። ስሞት አፈር ስኾን እያሉ ያጎርሳሉ፣ ከጠራ ውኃ እየቀዱ የተጠሙትን ያጠጣሉ፣ የተራቡትን እየቆረሱ...

ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የወልድያ ከተማ ኢንቨስትመንት...

ወልድያ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኀላፊ ዮሐንስ ገበያው በአምራች ኢንዱስትሪ እና በአገልግሎት ዘርፍ ላይ የተሰማሩ 60 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ አውጥተው ወደ ሥራ ግብተዋል ብለዋል። ከእነዚህ ውስጥ 11...

2025 የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በተለያዩ ሀገራት በድምቀት እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 2025 የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት የተለያዩ ሀገራት በርችቶች አድምቀው እየተቀበሉት ነው። የፈረንጆቹን 2025 አዲስ ዓመት ቀድመው ከተቀበሉት መካከል የእሲያ፣ የአውሮፓ፣ መካከለኛው ምሥራቅ፣ እና የአውስትራሊያ ሀገራት የገኙበታል። የአሚኮ ዲጂታል...

“ብሔራዊ ቤተ መንግሥት የኢትዮጵያ ትናንት፣ ዛሬና ነገ የተገናኙበት አማካይ ሥፍራ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ታሪክ እና ይዘቱን ጠብቆ የታደሰውን ብሔራዊ ቤተመንግሥት አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል። በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት "ብሔራዊ ቤተ መንግሥት የኢትዮጵያ ትናንት፣ ዛሬና ነገ የተገናኙበት...

የደብረ ማርቆስ ከተማን የንጹህ መጠጥ ውኃ ተደራሽነት ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት የከተማውን የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ችግር ለመፍታት ከማኅበረሰቡ እና ከምሥራቅ ጎጃም ዞን ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት...