“የአዕምሯዊ ንብረት ምንነትን እና ፋይዳን ለኅብረተሰቡ በማስረጽ ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል” የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ከኢፌዴሪ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ጋር በመተባበር "የንግድ ምልክት ምንነት እና አስፈላጊነት እንዲሁም የምዝገባ ጠቀሜታ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥልጠና" በባሕር ዳር...

ለክልሉ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ለመስጠት ይሠራል።

ደሴ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን መሬት መምሪያ የአምስት ወራት የዘመናዊ መሬት አሥተዳደር ሥርዓት (ካዳስተር) ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በደሴ ከተማ አካሂዷል። በግምገማ መድረኩ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ምክትል ኀላፊ እብሬ...

‘ጥርን በባሕር ዳር፤ ባዛራችን ለሰላም” የንግድ አውደ ርዕይ እና ባዛር ሊካሄድ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ 'ጥርን በባሕር ዳር ባዛራችን ለሰላም የንግድ አውደ ርዕይ እና ባዛር' እንደሚያካሂድ አስታውቋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...

በክልሉ እየተሻሻለ የመጠውን የጸጥታ ሁኔታ ዘላቂ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ...

ደሴ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ተግባራት ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የክልል የዞን እና ከሁሉም ወረዳዎች የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ነው።...

የመንግሥትን እና የሕዝብን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በሰራባ ተሐድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል አቀባበል ተደረገላቸው።

ጎንደር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትን እና የሕዝብን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በሰራባ ተሐድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎችም በሰራባ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኝተው አቀባበል አድርገዋል። በአማራ ክልል ከአንድ...