ከ117 ሺህ በላይ አባወራዎችን የማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ...

ከሚሴ: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ሥራ ያለበትን ሁኔታ ከባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል። የደዋጨፋ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ያሲን ይማም በወረዳው የጤና መድኅን...

“ከሁለት አመታት በፊት ወደ ጎዴ መጥቼ ነበር።ከዚያ ወዲህ እየተካሄደ ያለው ለውጥ አበረታች ነው።

በጽኑ ሃሳብ ማተኮር ያለብን በልማት ላይ ነው። ይኽ መንገድ ለእድሎች በር የሚከፍት፣ የሕይወት ደረጃን የሚያሻሻልና ማኅበረሰብን የሚያሻግር ጎዳና ነው። በምዕራብ ጎዴ የመስኖ ፕሮጀክት በተለየይ ደስታ ተስምቶኛል። በአንድ ወቅት ገላጣ የነበረው በረሃማ መሬት በመስኖአሁን...

“ፓርቲው ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ የገባውን ቃል ከስኬት ለማድረስ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል” ከንቲባ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ውይይት እያደረጉ ነው፡፡ "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት 2ኛው የብልፅግና ፓርቲ አጠቃላይ መደበኛ ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ ውይይት የአዲስ...

የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለክልሎች የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከወርልድ ባንክ በተገኘ 1 ቢሊዮን ብር ወጭ የተገዙ የሞተር ሳይክሎች እና የላብራቶሪ መሣሪያዎችን ነው ድጋፍ ያደረገው። የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ...

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የነዳጅ አቅርቦትን እና የወደብ አገልግሎትን ማሳደግ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ተስማሙ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) በጅቡቲ ያደረጉት ጉብኝት ስኬታማ እንደነበር ተናግረዋል። ሚኒስትሩ በሀገሪቱ በነበራቸው ቆይታ ከፕሬዚዳንት ዑመር...