“ኑ በዓለ ልደትን በቅዱስ ላሊበላ እናክብር፤ የበረከቱ ተከፋይም እንሁን” ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ
ወልድያ: ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ለልደት በዓል መልዕክት አሥተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም "በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
“380 ሄክታር የሚሸፍነው እና በሶማሌ ክልል የሚገኘው የገበታ ለሀገር ሥራ አንዱ አካል የኾነው የሸበሌ ፕሮጀክት ለወደፊት የመስፋፋት ከፍተኛ አቅም አለው።
የትኛውንም የሀገራችን ጫፍ ስንጎበኝ ኅልቆ መሳፍርት ከሌላቸው እድሎች እና ተስፋዎች ጋር እንገናኛለን። ኢትዮጵያ እያንሰራራች ነው።
በፈተናዎች...
በብቃት የወጣቶች የሥራ ልምምድ ከ2 ሺህ 7መቶ በላይ ወጣቶች የሥራ እድል ተፈጥሯል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በከተሞች የሚታየውን የሥራ አጥነት ችግር ለመፍታት ከመደበኛ የሥራ ዕድል ፈጠራ ባለፈ ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በሀገሪቱ በሚገኙ አሥር ከተሞች እየተሠራ ይገኛል። በአማራ ክልል ተጠቃሚ ከኾኑ ከተሞች...
“ያገኘነው ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ሥልጠና የአካባቢያችንን ሰላም ለመጠበቅ ያስችለናል” በዳንሻ ከተማ ተመራቂ ሚሊሻዎች
ሁመራ: ታኅሣሥ 25/04/17 ዓ.ም (አሚኮ) "ያገኘነው ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ሥልጠና የአካባቢያችንን ሰላም ለመጠበቅ ያስችለናል" ሲሉ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በዳንሻ ከተማ የ2ኛው ዙር ተመራቂ ሚኒሻዎች ተናግረዋል። ከተመራቂዎቹ መካከል መቶ አለቃ ልጁ ካሳ ይመር...
ለልደት በዓል የምርት እጥረት እንዳይኖር በብዛት እያመረቱ መኾኑን አምራች ኢንዱስትሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት ቢሮ ከአሚኮ ዘጋቢዎች ጋር አምራች ኢንዱስትሪዎች ያሉበትን ኹኔታ ቅኝት አድርጓል። በጉብኝቱ በዩኒሰን የምግብ ዘይት ፋብሪካ እና ማርታ ምግብ ኮምፕሌክስ ምልከታ ተደርጓል። በዩኒሰን የምግብ...








