ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጅግጅጋ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ጎበኙ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጅግጅጋ ከተማ የሚገኘውን ለሀገር ውስጥ ገበያ የጄቱር መኪናዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ምልከታ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገልጿል። በቀን አስር መኪናዎች መገጣጠም የሚችለው...

ወቅታዊ መረጃ !

በአፋር፤ ኦሮሚያ እና አማራ ከልል አዋሳኝ አካባቢዎች ማዕከላቸውን አድርገው የተለያየ መጠን ያላቸው የርዕደ መሬት ክሥተቶች በተደጋጋሚ መከሠታቸው ይታወቃል። ክሥተቶቹ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመጠን እና በድግግሞሽ እያደጉ ይገኛሉ። በተለይም በዚህ ሳምንት በርዕደ መሬት መለኪያ እስከ 5.8...

ኢትዮ ቴሌኮም የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ለማሳካት ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ጋር የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን በጋራ መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ኢትዮ ቴሌኮም...

ቻት ጂፒቲ ምንድን ነው ? (ሳይቴክ ዘመነኛ)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቻት ጂፒቲ የሰው ሠራሽ አስተውሎትን የተላበሰ የቋንቋ መዋቅርን ተረድቶ ሰዎች ለሚሰጡት የጽሑፍ ትዕዛዝ ምላሽ የሚሰጥ ቴክኖሎጂ ነው። ቻት ጂፒቲ ቻት እና ጂፒቲ ከሚባሉ ሁለት ቃላት የተዋቀረ ነው። ቻት...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት!

የግል መገናኛ ብዙኃን ለሀገርና ለትውልድ ግንባታ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ በሀገራችን ፋና ወጊ ከሆኑ የግል ቴሌቪዥን ጣቢያዎች በቀዳሚነት የሚጠቀሰውን የኢቢኤስን የቴሌቪዥን ጣቢያ ጎብኝተናል፡፡ ኢቢኤስ ባለፉት 15 ዓመታት በግሉ የሚዲያ ዘርፍ በርካታ የመዝናኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለሕዝብ...