“አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በማረፋቸው የተሰማኝን ሃዘን እገልጻለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአቶ ቡልቻ ደመቅሳን ህልፈት አስመልክተው የሃዘን መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀዘን መግለጫቸው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በሚችሉት ሁሉ ሀገራቸውንና አፍሪካን ያገለገሉ፣ በአቋማቸው...
ወደ ልመና የወጣው አባት?
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሁበት ባሕርዳር ከተማ በአንዱ ቀበሌ ያገኘዋቸው የከባድ ጭነት መኪና አሽከርካሪ የባሕርዳር ነዋሪ እንደኾኑ እና ሦስት ልጆች እንዳሏቸውም አጫወቱኝ፡፡
ሰውየው አሁን ላይ ተስፋ ያለው ነገር እየታያቸው እንደኾነ ቢናገሩም ገና ዋናው...
ትላልቅ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ መፈጸም ተችሏል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ኮንፈረንሱ "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ ያለው። በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...
“ኢትዮጵያ አንገቷን ቀና እንድታደርግ እና ወደ ገናናነቷ እንድትመለስ አስተማማኝ የገቢ አቅም ሊኖር ይገባል” ...
ደሴ: ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ያስገነባውን ሕንጻ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ በተገኙበት አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሥራ አሥኪያጅ ሰማን ዳውድ አገልግሎት...








