የግል ትምህርት ቤቶች ወላጆችን ሳያወያዩ እና ሳይስማሙ ክፍያ መጨመር እንደማይችሉ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት የሁሉም ነገር መሠረት ነው። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገሮች ትምህርት ዋነኛ የድህነት መውጫ መንገድ ተደርጎ ይወሰዳል። በሀገራችን የትምህርት ሥርዓት በግሉ ዘርፍ ጭምር እንዲሰጥ መንግሥት ድጋፍ ያደርጋል። ተቋም ገንብቶ፣...
መሬትን የማበልጸግ አንዱ መንገድ!
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአኹኑ ወቅት ስለ ምርት እድገት ሲነሳ በጉልሁ ከሚነሱ ግብዓቶች መካከል አንዱ የተፈጥሮ ማዳበሪያ (ኮምፖስት) አንዱ ነው፡፡ አርሶ አደር አድማሱ መኮነን በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ይኖራሉ፡፡ በግብርና...
የሃይማኖት ተቋማት ስለ ሰላም የሚመክሩበት ጉባዔ ሊካሄድ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 04/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆይ የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት የሰላም ጉባኤ ሊካሄድ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ እና የአማራ ክልል...
ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ለአገልግሎት አሰጣጥ እንቅፋት እየኾነ ነው።
ጎንደር: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም የንቅናቄ መድረክ በጎንደር ከተማ አካሂዷል።
በንቅናቄ መድረኩ የከተማ አሥተዳደሩ እና የክፍለ ከተማ የሥራ ኀላፊዎችና የቡድን...
የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃን ማጣራት ጀመረ።
ወልድያ: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ በመንግሥት አሥተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ከከተማና ክፍለ ከተማ የሥራ ኀላፊዎች እንዲኹም ቡድን መሪዎች ጋር ምክክር አካሂዷል።
የመምሪያው ተወካይ ኀላፊ ሲሳይ...








