በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ8ተኛ ክፍል ፈተና በ44 ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ነው።
ጎንደር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በሰባት የፈተና መስጫ ማዕከላት፣ በ44 ትምህርት ቤቶች ፈተና እየተሰጠ ነው። ከ6 ሺህ 900 በላይ ተማሪዎች ፈተናውን እየወሰዱ መኾኑንም የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ...
ጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ ያሉ የሕግ ማዕቀፎች
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ተቀብላ ካጸደቀቻቸው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶች እና በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 16 ላይ እንደተገለጸው ማንም ሰው በአካሉ ላይ ጉዳት እንዳይደርስበት የመጠበቅ መብት ያለው መኾኑ በግልጽ ተደንግጓል፡፡
ሴቶችን...
የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙ በአገልጋይነቱ የላቀ የመንግሥት ሠራተኛ ለመፍጠር አይነተኛ ሚና እንደሚጫወት የሰሜን ሸዋ...
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙን ወደ ተግባር ለማስገባት ያለመ ውይይት በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ አገልጋይ የኾነ...
የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ምሰሶ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የውጭ ጉዳይ እና የኢኮኖሚ ሴክተሮች ቅንጅታዊ ጉዞ ለተቃና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ" በሚል መሪ መልዕክት የከፍተኛ ባለሙያዎች እና መሪዎች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል።
መድረኩ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ አዲስ አማራጭን ለማሰስ፣ ሀገር በቀል...
በአማራ ክልል 130 ሺህ 280 ተማሪዎች የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እየወሰዱ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኀበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በባሕር ዳር ከተማ ተዘዋውረው የፈተናውን ሂደት ተመልክተዋል። ለተማሪዎች እና መምህራን እንኳን ለ2017 ዓ.ም...








