ለአገልግሎት አሰጣጥ መሻሻል በትኩረት እንደሚሠራ የባሕር ዳር አሥተዳደር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት መዋቅር አመራሮች እና ቡድን መሪዎች ጋር በመንግሥት አገልግሎት እና ስታንዳርድ ሪፎርም አተገባበር ላይ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው...

የግብረ ገብነት ግንባታ ድርሻው የማን ነው?

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቤተሰብ የመንግሥት፣ የትምህርት ተቋማት እና የቤተ እምነቶች ግብረ ገባዊ እሴቶችን እና ሕግጋትን በመቅረጽ፣ በማክበር፣ በማስከበር፣ በማሳወቅ እና በማስተላለፍ ከፍተኛ ሚና ያላቸው ማኅበራዊ ተቋሞች ናቸው። በተለይም...

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከፌደራል የጸጥታ ተቋማት ጋር በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል። በውይይቱ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴን ጨምሮ፣ ምክትል...

የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ትግበራው ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ማጣራትን ይጨምራል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከመንግሥት መዋቅር የሥራ ኀላፊዎች እና ቡድን መሪዎች ጋር በመንግሥት አገልግሎት እና ስታንዳርድ ሪፎርም አተገባበር ላይ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል መሬት...

የመንግሥትን አገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋ ለማድረግ የሪፎርም ሥራ ተጀምሯል።

ከሚሴ: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ በመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በከሚሴ ከተማ ምክክር አካሂዷል። በመድረኩ የክልል እና የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችን...