መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቡግና ወረዳ ድጋፍ ለሚፈልጉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
ወልድያ: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በሰሜን ወሎ ዞን በቡግና ወረዳ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት የመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማኅበር የሕክምና ቡድን አሥተባባሪ ዮናስ ሙሉጌታ የመቄዶንያ በጎ አድራጎት...
“እንግዶቻችንን በሰላም ሸኝተናል” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም በደማቅ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ተከብሯል። በበዓሉ በርካታ እንግዶች ተገኝተዋል። የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ባቀደው ልክ በዓሉን አክብሮ ማጠናቀቁን አስታውቋል።
የላሊበላ ከተማ...
“የተሰበሰበው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት አንጻር የ8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ብልጫ አለው” ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የተሰበሰበው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንጻር ሲታይ ከ8 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ብልጫ ማሳየቱን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት...
“መላእክት ዘመሩለት፣ እረኞችም አዜሙለት”
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አምላክ ተወልዷልና የጨለማው ዘመን አልፏል። ድቅድቁ ጨለማ በእርሱ ብርሃን ተገፍፏል። የተመረጠችው ቤተልሔም ጌታ ተወልዶባታል። ከዳር እስከ ዳር፣ ከመሬት እስከ ሰማይ በብርሃን ተመልቷል። መላእክት በሰማያት ያመሰግናሉ። በአርያም ስብሐት ይላሉ።...
የአገው ባሕላዊ የገና ጨዋታ በአዲስ አበባ ተካሄደ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የአዊ ብሔረሰብ ተወላጆች የገና ጨዋታ አካሂደዋል።
ከገና ጨዋታው በተጨማሪ በገና ባሕላዊ ጨዋታዎች እና ጭፈራዎች ባሕሉን በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል።
ዝግጅቱን...








