ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በደቡብ ወሎ ዞን የተገነቡ መሠረተ ልማቶችን መረቁ።

ደሴ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ የተገነቡ መሰረተ...

ኦቢ ቫን – አሚኮ ወደ ቴክኖሎጂ ልህቀት!

ባሕር ዳር: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንድ ትልቅ ሕዝብ እና ትልቅ የሚዲያ ተቋም በየትኛውም ቦታ ኾኖ መረጃ ማድረስ የሚቻልበት አማራጭ ማፈላለግ ግድ የኾነበት ጊዜ ላይ እንገኛለን። ይህን በመረዳት አሚኮ ዘመኑ የደረሰበትን ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ የቀጥታ...

“አሚኮ የክልሉ ሕዝብ የሰላም አየር እንዲተነፍስ የተጫወተው ሚና ከፍ ያለ ነው” አቶ ይርጋ ...

ባሕር ዳር: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ የተንቀሳቃሽ ማሰራጫ ስቱዲዮ ዛሬ መጠቀም ጀምራል፡፡ በዚህ የማሰራጫ ስቱዲዮ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የርእሰ መሥተዳደሩ የሕዝብ ግንኙነት አማካሪ እና የአሚኮ የቦርድ ሰብሳቢ...

ምክር ቤቱ የነዳጅ ውጤቶች የግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የነዳጅ ውጤቶችን ግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የወጣውን ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ስብሰባው የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...

“አሚኮ የተንቀሳቃሽ ስቱዲዮ ባለቤት መኾኑ ለሕዝቡ ከሚሰጠው አገልግሎት ባሻገር የውጭ ምንዛሬ ወጭንም ያድንልናል” የኢትዮጵያ...

ባሕር ዳር: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስቱድዮ ቴክኖሎጂ ገዝቶ መጠቀም ጀምሯል። በዚህ ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስቱድዮ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ብዙኀን መገናኛ ባለሥልጣን ምክትል ዳይሬክተር ግዛው...