በቦርከና ወንዝ የተገነባው ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ደሴ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ በመደበው በ53 ሚሊዮን ብር በቃሉ ወረዳ ቦርከና ወንዝ ላይ የተገነባው ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከተገኙት ነዋሪዎቹ መካከል የ032 ቀበሌ ነዋሪ ይማም...
በደቡብ ወሎ ዞን ከ350 በላይ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የቦርከና ተረፎ የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ።
ደሴ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ከ77 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነባው የቦርከና ተረፎ የመስኖ ፕሮጀክት ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በተገኙበት ተመርቋል።
ፕሮጀክቱ በቃሉ ወረዳ 3 ቀበሌዎችን ያለማል። ከ350 በላይ...
ለቀጣይ ሁለት ዓመታት የሚከናወኑ የፓርቲ ሥራዎች አቅጣጫ የሚሰጥበት ጉባኤ እየተካሄደ እንደሚገኝ የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ...
ወልድያ: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት የወልድያ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረስ ተጀምሯል። ከቀበሌ እስከ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ መሪዎች የጉባኤው ተሳታፊ ናቸው። የወልድያ...
ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በደቡብ ወሎ ዞን የተገነቡ መሠረተ ልማቶችን መረቁ።
ደሴ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ የተገነቡ መሰረተ...
ኦቢ ቫን – አሚኮ ወደ ቴክኖሎጂ ልህቀት!
ባሕር ዳር: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንድ ትልቅ ሕዝብ እና ትልቅ የሚዲያ ተቋም በየትኛውም ቦታ ኾኖ መረጃ ማድረስ የሚቻልበት አማራጭ ማፈላለግ ግድ የኾነበት ጊዜ ላይ እንገኛለን። ይህን በመረዳት አሚኮ ዘመኑ የደረሰበትን ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ የቀጥታ...








