“ለዘመናት ከልማት ርቃ የነበረችው ጎንደር ከተማ የልማቱ ተጠቃሚ እየኾነች ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...

ጎንደር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መልእክት የጎንደር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የከተማ፣ የክፍለ ከተማ...

“የዘንድሮው የልደት በዓል ቱሪዝሙን ወደነበረበት ለመመለስ የተስፋ ብርሃን የቀደደበት ነው” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር

ወልድያ: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባለፈ እንግዳ ናፍቀው ለከረሙ የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች በርካታ እንግዶችን ያሳየ ነው። ተቀዛቅዞ የነበረውን የቱሪዝም እንቅስቃሴ...

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ሰላምን፣ አንድነትን እና አብሮነትን ማስተማር አለባቸው።

ደብረ ብርሃን: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ባሕላችን እና ኪነ ጥበባችን ለሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ሸዋ ዞን ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አዘጋጅነት የባሕል እና የኪነ ጥበብ ዓውደ ርዕይ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። የሰሜን...

በወሊድ ምክንያት የሚከሰተውን የእናቶች ሞት ለመቀነስ ሁሉም ትብብር ሊያደርግ እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ።

አዲስ አበባ: ጥር 01/2027 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የጤናማ እናትነት ወር ዝግጅት እና አከባበር ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ጤናማ የእናቶች ወር "ጥራቱን የጠበቀ የምጥና የወሊድ...

“በልደት በዓል የታየውን የቱሪዝም ተስፋ ለማስቀጠል ሰላምን ማረጋገጥ ይገባል” የቅዱስ የላሊበላ እና አካባቢው አስጎብኝ...

ወልድያ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት እና ሌሎች የአካባቢው ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ሥፍራዎች ከፍተኛ የቱሪዝም መዳረሻዎች ናቸው። ሀገር ሰላም በኾነ ጊዜ በርካታ እንግዶች ወደ አካባቢው ይገባሉ። የአካባቢው ማኅበረሰብም ከጎብኝዎች በሚያገኘው ገቢ...