የደሴ ሙዚየም 90 በመቶ የጥገና ሥራው መጠናቀቁ ተገለጸ።

ደሴ: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት ጉዳት እና ዘረፋ ደርሶበት የነበረው እና የታሪክ ማኅደር የኾነው የደሴ ሙዚየም ከቀድሞ ይዞታው በተሻለ መንገድ መልሶ የማደስ ሥራ ሢሠራ ቆይቷል። ጥገና በተደረገበት ሙዚየም ውስጥ የሚቀመጡ...

“አሚኮ በቴክኖሎጂ እመርታ ጎዳና እየተጓዘ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሥራ አመራር ቦርድ ምክትል ሠብሣቢ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አሚኮ የሕዝብ ልሳን...

ሰው ተኮር ልማቶች ላይ አተኩሮ መሥራት ተችሏል።

ጎንደር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የዞን መሪዎች እና የወረዳ አሥተባባሪ ኮሚቴ መሪዎች የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ እያካሄዱ ነው።...

ከቡግና ወረዳ በተጨማሪ የላስታ፣ የመቄት፣ የጋዞ እና የአንጎት ወረዳ ነዋሪዎች የዕለት እርዳታ በአፋጣኝ ...

ወልድያ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ የሴፍቲኔት፣ የምግብ እርዳታ ሥራዎች እና በተለይም በቡግና ወረዳ የተከሰተውን የምግብ እጥረት ችግር ለመፍታት...

የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ(ደ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ያሰፈሩት መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ዓለም አቀፉ የፔትሮል ዋጋ መረጃ የጥር ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት የዓለም አቀፉ የነዳጅ መሸጫ አማካይ ዋጋ በሊትር 1.25 የአሜሪካን ዶላር ነው፡፡ በኢትዮጵያ ደግሞ በሊትር በ0.805 የአሜሪካን...