የሀገር በቀል ስጦታዎች ምርት በላሊበላ!
ወልድያ: ጥር 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ላሊበላ የጎብኝዎች መዳረሻ ናት። ጎብኝዎች የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናትን ለመጎብኘት ይጓጓሉ። በቆይታቸውም የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናትን የሚያስታውሱበት እቃዎችን መግዛት ይፈልጋሉ። ጎብኝዎች በሚንቀሳቀሱባቸው አካባቢዎች ሁሉ የአካባቢው ማኅበረሰብ የሚገለጥባቸውን የማስታወሻ እቃዎችን ይፈልጋሉ።
በላሊበላ...
በዋድላ የደረሰው ጉዳት ከጉዳትም በላይ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በዋድላ ወረዳ በ11 ቀበሌዎች የሰብል ክምር ላይ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ደርሷል፡፡ በዋድላ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ምክንያቱ ባልታወቀ የእሳት ቃጠሎ የ154 አርሶ አደሮች የሰብል ክምር መቃጠሉ...
ድሎችን በማስፋት እና ስህተቶችን በማረም ሀገራዊ ለውጡ እንዲቀጥል እየተሠራ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ ሀሳብ የከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ በፍኖተ ሰላም ከተማ እየተካሄደ ነው።
በኮንፈረንሱ ላይ ተገኝተው መክፈቻ...
በፓርቲው የቁጥጥር፣ ሥነ ምግባር እና በመተዳደሪያ ደንቡ የተሻሻሉ አንቀጾች ላይ ውይይት ይደረጋል።
ባሕር ዳር: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ ሃሳብ ቅድመ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ ማድረግ ጀምሯል።
በኮንፈረንሱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...
የቅዱስ ላሊበላ ዋናው ጥገና እንዲጀመር ተጠየቀ።
ወልድያ: ጥር 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናት የጥገና ሥራ እየተሠራ መኾኑ በተደጋጋሚ ይገለጻል። ጥገናው ምን ምን ያካተተ ነው? መቼ ተጀምሮስ መቼ ይጠናቀቃል የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው። የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናት የውጭ ግንኙነት ክፍል ኀላፊ...








