ኢትዮጵያ በካሊፎርኒያ በደረሰው ሰደድ እሳት እና በተፈጠረው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ገለጸች።

ባሕር ዳር: ጥር 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ የተከሰተው ሰደድ እሳት በሰው ሕይዎት እና በንብረት ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ገልጻለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በደረሰው ጉዳት ኢትዮጵያ ማዘኗን...

በሰሜን ወሎ ዞን ሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ቅድመ ጉባኤ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡

ወልድያ: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር ኮንፈረንሱ በየደረጃው ያለው የፓርቲ አመራር እና አባላት የሚገኝበትን ሁኔታ በጥልቀት ገምግመን በቀጣይ የፓርቲውን ተልዕኮ...

“ብልጽግና ፓርቲ የገባቸውን ቃሎች በመፈጸም ሀገራዊ እና ገዥ ትርክቶችን ማጽናት ላይ በትኩረት እየሠራ ነው”...

ከሚሴ: ጥር 02/2017 ዓ.ም(አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ ቃል በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር ጉባዔ ቅድመ ጉባዔ በከሚሴ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ አሕመድ አሊ አባፋሮ ብልጽግና ፓርቲ በፈተናዎች...

የደሴ ከተማ አሥተዳደር ታላላቅ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት በማጠናቀቅ የመፈጸም አቅም ማደጉን በተግባር አሳይቷል።

ደሴ: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባህል'' በሚል መሪ ቃል የደሴ ከተማ አሥተዳደር የከተማና የክፍለ ከተማ አመራሮች የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ተጀምሯል። በጉባኤው በፓርቲው የእስካሁን ጉዞ ያጋጠሙ የአስተሳሰብ ዝንፈቶችን፣ የተከሰቱ ችግሮች...

በተካሄዱ የለውጥ ሥራዎች ሕዝብን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...

ባሕር ዳር: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ መልዕክት ለሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ቅድመ ኮንፈረንስ ማድረግ ጀምሯል። በብልጽግና ፓርቲ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...