ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ጥር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ከዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
ከአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም (ካዳፕ) ልዩ ጉባኤ ጎንለጎን በተደረገው ውይይት ግብርናን ማዘመን፣ የዓባይ ውኃ በጋራ...
“የብልጽግና ፓርቲ በርካታ ፈተናዎች ቢገጥሙትም ችግሮችን በመመከት ድሎችን አስመዝግቧል” የምዕራብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ...
ገንዳ ውኃ: ጥር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ከዞን፣ ከከተማ እና ከወረዳ አመራሮች ጋር ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤውን በገንዳ ውኃ ከተማ እያካሄደ...
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚሊሻ እና የሰላም አስከባሪ አባላትን እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚሊሻ እና የሰላም አስከባሪ አባላትን እያስመረቀ ነው። ሥልጠናው የማጠናከሪያ እና ለአዲስ የሚሊሻ አባላት ሲሰጥ የቆዬ ነው።
በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም እጦት ለማስተካከል እና ዘላቂ...
✍️የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር!
ባሕር ዳር: ጥር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር በጠላት ወረራ ዘመን በዚህ ሳምንት ጥር 1 ቀን 1931 ዓ.ም የተመሠረተ ድርጅት ነው፡።
አባላቱ በአምስት ዓመቱ የትግል ዘመን እነዚያ ወጣት ኢትዮጵያውያን አንጀታቸውን ለረሀብ፤ እግራቸውን...
“ለትውልድ መታመን አስፈላጊ የኾነበት ወቅት ላይ ነን” አሸተ ደምለው
ሁመራ: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ተጀምሯል። በመክፈቻው ላይ ንግግር ያደረጉት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...








