የብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል።

ባሕር ዳር: ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ የአሥተዳደር መሠረታዊ ድርጅት የፓርቲውን ቅድመ ጉባኤ ኮንፈረንስ ማካሄድ ጀምሯል። የመሠረታዊ ድርጅቱ ሰብሳቢ ግዛቸው ሙሉነህ ኮንፈረንሱን ሲከፍቱ ባደረጉት ንግግር ለብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባኤ...

ከ451 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሠበ።

ባሕር ዳር: ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከሀገር ውስጥ ታክስ እና ከጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስ 451 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መሠብሠቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል። የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እንደገለጹት በተያዘው በጀት...

የወባ ሥርጭት አሳሳቢነት

ባሕር ዳር: ጥር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ201 ዓ.ም ጀምሮ የወባ በሽታ እየጨመረ እንደመጣ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መረጃ ያሳያል። በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን የወባ ሕሙማን የተመዘገቡ ሲኾን...

“ሀገርን እና ወገንን መውጋት ትርፉ ውርደት እንጂ ክብር ሊኾን አይችልም” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...

ባሕር ዳር: ጥር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሰልጣኝ የሚሊሻ እና የሰላም አሥከባሪ አባላትን አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የኢትዮጵያ ታሪክ...

ከ284 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ ለመሥራት ማቀዱን የምዕራብ...

ፍኖተ ሰላም: ጥር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ ተፋሰሶችን በማልማት የእርሻ መሬትን በጎርፍ እንዳይጋለጥ እና ለምነቱ እንዲጨምር ዓይነተኛ ሚና አለው። የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የ2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት...