“እየተተገበረ የሚገኘው የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ከፍተኛ ለውጥ እያመጣ ነው “ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ውጤቶችንና እና ቀጣይ የሚከናወኑ ተግባራትን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በለውጡ ዓመታት በተወሰዱ እርምጃዎች የኢትዮጵያን ዕዳ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም ( አሚኮ) አራተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ የሚገኘው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የንብረት...

“ሀገራዊ ምክክር ለወጣቶች”

ባሕር ዳር: ጥር 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ሀገራዊ ምክክር ለወጣቶች ፋይዳው የጎላ ነው። ከእነዚህም መካከል፦ ✍️ ወጣቶች በነገዋ ኢትዮጵያ ላይ ባለቤትነት ተሰምቷቸው ለፖሊሲ ግብዓት የሚኾኑ ጥያቄዎችን ብሎም ሃሳቦችን እንዲያነሱ ያስችላል፤ ✍️ ወጣቶች በንግግር እና በምክክር የሃሳብ ልዩነቶችን...

ከሰላም ማጽናት ጎን ለጎን ሕዝብ እና መንግሥት የጣለባቸውን ኀላፊነት በመልካም ሙያዊ ሥነ ምግባር...

ደብረ ማርቆስ: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሁለተኛውን የቅድመ መደበኛ ጉባኤ አካሂዷል። 'ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ መልዕክት ነው የፓርቲው ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ የተካሄደው። ...

የገቢ ግብር አዋጁ ምን ይላል?

ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም ( አሚኮ) ግብር መንግሥት በሕግ እና ደንብ ላይ ተመስርቶ ከሕዝብ እና ከድርጅቶች ገንዘብ የሚያገኝበት ነው። ዜጎች በመነገድ፣ ቤት እና ንብረት በማከራየት፣ ዕውቀታቸውን በመሸጥ እና በሌሎች የገቢ...