የዘንድሮውን የተፈጥሮ ሃብት ሥራ ውጤታማ ለማድረግ እንደሚሠራ የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።
ገንዳ ውኃ: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የ2017 የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ ለመሥራት የዞን፣ የከተማ እና የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና...
አቢሲኒያ ባንክ ለዕድለኞች ሽልማቶችን አስረከበ።
አዲስ አበባ: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ በ"እንሸልምዎ" መርሐ ግብር ዕድለኞች ለኾኑ ደምበኞቹ ሽልማቶችን አስረክቧል።
ባንኩ ለስድስተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የ"እንሸልምዎ" መርሐ-ግብር ለባለ ዕድለኛ ደንበኞች የሽልማት ርክክብ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል። ባንኩ...
“የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል” የደብረ ማርቆስ ከተማ...
ደብረ ማርቆስ: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ማኅበረሰቡ ከጸጥታ አካሉ ጋር በመቀናጀት የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ አቅርቧል። የጥምቀት በዓል በክርስተና ዕምነቱ ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ...
ቢጂአይ ኢትዮጵያ በኮምቦልቻ ከተማ ያስገነባውን መዋለ ህፃናት ትምህርት ቤት አስመረቀ።
ደሴ: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነባው ትምህርት ቤቱ ቢጂአይ ኢትዮጵያ ከማኅበራዊ ኀላፊነት ፕሮጀክቶች መካከል የሚጠቀስ ነው። ቢጂአይ ኢትዮጵያ በኮምቦልቻ የማኅበረሰብ ልማት እና የትምህርት መሠረተ ልማትን ለማስፋፋት ያለውን አጋርነት...
በሰቆጣ ከተማ ለአቅመ ደካሞች የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ።
ሰቆጣ: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት በበጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ ለአቅመ ደካሞች ያስገነቧቸውን መኖሪያ ቤቶች አጠናቅቀው ለተጠቃሚዎች አስረክበዋል። ሚኒስቴሩ እና...







