በተደጋገሚ የሚያጋጥመውን የኃይል መቆራረጥ ለመቀነስ እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኃይል መቆራረጡን ለመቀነስ የክረምት ዝግጅት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አንዋር አብራር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተደጋገሚ የሚስተዋለውን...

የሴቶችን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው፡፡

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት...

የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ለማጽናት በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።

ደብረ ታቦር: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኅብረተሰቡን ተሳትፎ በማጠናከር የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም ለማጽናት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታውቋል። የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ የሰላም አማራጭ የብልህነት መንገድ በመኾኑ ጥያቄዎችን...

አካታች እና አሳታፊ ምክክር ለማድረግ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት በኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል በተሟላ ሁኔታ ሂደቱን ለማስጀመር ከክልሉ ጊዜያዊ አሥተዳደር እና አጋር አካላት...

የውኃ ወለድ በሽታዎችን እንዴት መከላከል ይቻላል ?

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃ ወለድ በሽታዎች በዓለማችን ላይ ዋነኛ የጤና ችግሮች ከኾኑ በሽታዎች መካከል ይጠቀሳሉ። በተለይም የንጽሕና አጠባበቅ እና የውኃ ማጣሪያ ሥርዓት ባልተሟላባቸው አካባቢዎች ከፍተኛ የኅብረተሰብ ጤና ስጋት ይፈጥራሉ። ወይዘሮ ብርቱካን...