በደሴ ከተማ በዓመቱ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ114 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ለማዳን ታቅዷል።

ደሴ፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። አሚኮ ያነጋገራቸው በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች የበጎ ፍቃድ ሥራን በራስ ተነሳሽነት እና በራስ...

ሰላምን ለማጽናት ቁርጠኞች መኾን አለባችሁ።

ወልድያ: ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ሰላምን ለማረጋገጥ የሠለጠኑ ሚሊሻዎች ተመርቀዋል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥዳዳሪ አራጌ ይመር ሠልጣኞቹ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመኾን...

ከሰላም ግንባታው ጎን ለጎን የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት አየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን...

ፍኖተሰላም፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታ ችግሩ በምዕራብ ጎጃም ዞን ኅብረተሰቡ ከሁለንተናዊ እንቅስቃሴው እዲገታ በማድረግ ለተለያዩ ቀውሶች እንደዳረገው ተገልጿል። ይህንን የጸጥታ ችግር የሚቃወም እና ሰላምን የሚሻ በዞኑ በተለያዩ አካባቢዎች የኅብረተሰብ ድምጾች ተስተጋብተዋል። ከአሚኮ ጋር ቆይታ...

” የነገዋ አፍሪካ የምትገነባው በጋራ ጥረታችን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕርዳር: ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሦስተኛውን የአፍሪካ ሥራ ዕድል ፈጠራ ጉባኤን ዛሬ አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የነገዋ አፍሪካ የምትገነባው በጋራ ጥረታችን ነው።ሦስተኛውን...

በእንጅባራ ከተማ በ575 ሚሊዮን ብር በኾነ ወጭ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ እና ማጣሪያ...

እንጅባራ: ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሮጀክቱ ከጣሊያን የልማት አጋር ድርጅት በተገኘ በ575 ሚሊዮን ብር የረጅም ጊዜ ብድር የሚገነባ ነው ተብሏል። ፕሮጀክቱ ከፍሳሽ ቆሻሻ ማጠራቀሚያና ማጣሪያ ፕላንት በተጨማሪ የመፀዳጃ ቤቶች ግንባታ...