በደብረ ማርቆስ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውኃን ተደራሽነት ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማዋን የንጹህ መጠጥ ውኃ ተደራሽነት ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሥራ አሥኪያጅ መንግሥቱ ተፈራ ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ በከተማዋ ከንጹህ መጠጥ ውኃ ተደራሽነት...

የኢትዮጵያ ብር በሩሲያ የባንክ ምንዛሬ ውስጥ ተካተተ። የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያን ብር በምንዛሬ...

ባንኩ ለ100 የኢትዮጵያ ብር 57 ነጥብ 5872 ሩብል ወይም ለ1 ብር 0 ነጥብ 575872 ሩብል የምንዛሬ ተመን አስቀምጧል። ባንኩ ለኢትዮጵያ ብር ምንዛሬ ተመን የኮድ ቁጥር 230 የሰጠ ሲሆን በየዕለቱም የምንዛሬ ተመኑን የሚያሳውቅ ይሆናል። የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ...

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።

ሰቆጣ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በቀጣይ 90 ቀናት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ዙርያ የሚሠሩ ተግባራት የዕቅድ ትውውቅ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከበጋው የተሻለ ለመሥራት መዘጋጀታቸውን...

የጤና ጣቢያዎችን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማስተካከል እየተሠራ ነው።

ዝክረ ሐምሌ 5/2008 በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ ታሰቧል። ሁመራ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ለመጭው ትውልድ ነጻነትን እንጂ ተሻጋሪ እዳ አናወርስም" በሚል መሪ መልዕክት ዝክረ ሐምሌ 5/2008ን ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል...

የጤና ጣቢያዎችን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማስተካከል እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ በሥሩ የሚገኙ ጤና ጣቢያዎች በ2017 በጀት ዓመት ያከናዎኗቸውን ሥራዎች እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በመገምገም የ2018 ዕቅድ ትውውቅ በተለያዩ መድረኮች አካሂዷል። በግሽ ዓባይ ክፍለ...