የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተሻለ ለመሥራት አቅዷል።

ሰቆጣ: ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በቀጣዮቹ 90 ቀናት የሚከወኑ ተግባራት የእቅድ ትውውቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል። በበጋ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት...

የወባ በሽታ ስርጭትን በርብርብ መግታት ይገባል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በ2017 ዓ.ም ከ122 ሺህ በላይ የወባ ሕሙማን መመዝገቡን የአሥተዳድሩ ጤና መምሪያ አስታውቋል። በተመረጡ ቀበሌዎችም የኬሚካል ርጭት ተደርጓል ነው ያለው። በቀጣይም ችግሩ በሚሰፋባቸው አካባቢዎች ያለውን...

የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል በትኩረት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሰፊ የእርሻ ልማት ያለበት አካባቢ ነው። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የጉልበት ሠራተኞች ለእርሻ ልማቱ ወደ ሥፍራው ያቀናሉ። ብዙ በእርሻ ልማቶቹ በሚገኙ ማደሪያዎች እና...

በአዲስ አበባ ውጤታማ ሥራዎች መሠራታቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች በአዲስ አበባ...

የተፈጠሩ የፀጥታ ስጋቶችን በመቀልበስ በሕዝብ ላይ ሊደርስ የሚችለውን ምስቅልቅል መቅረፍ ተችሏል።

እንጅባራ፡ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልፅግና ፓርቲ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፍት ቤት የ2017 በጀት ዓመት የድርጅትና የፖለቲካ ሥራዎች ግምገማ በእንጅባራ ከተማ አካሂዷል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አስተዳደሪ ቴወድሮስ እንዳለው በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ብልፅግና...