“የተሰጠን ዕውቅና በሙያችን የልኅቀት ማዕከል ኾነን ሕዝብን እንድናገለግል አደራም ጭምር ነው” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ ለርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው እና...
ጣና ነሽ “፪” ቡሬ ከተማ ደረሰች።
ጣና ነሽ "፪" ቡሬ ከተማ ስትደርስ አቀባበል ተደርጎላታል።
ጣና ነሽ "፪" ወደ መዳረሻዋ ጣና ሕይቅ መጓዝ ከጀመረች ቆይታለች። በተጓዘችባቸው ጎዳናዎች፣ በምትደርስባቸው ከተሞች ኢትዮጵያውያን አቀባበል አድርገውላታል። በደስታም ሸኝተዋታል።
ጣና ነሽ "፪" በጣና ሕይቅ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን ከእጣን እና ሙጫ ምርት ከ108 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ...
ገንዳውኃ፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ከ5 ሺህ 80 ኩንታል በላይ እጣን እና ሙጫ ምርት መሠብሠብ መቻሉን የምዕራብ ጎንደር ዞን አካባቢና ደን ጥበቃ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ገልጿል።
የዞኑ አካባቢ እና ደን ጥበቃ ተጠሪ ጽሕፈት...
በሩሲያ በሬክተር ስኬል 8 ነጥብ 8 የኾነ ርዕደ መሬት ተከሰተ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሩሲያ ምሥራቃዊ ክፍል በምትገኘው የካምቻትካ የባሕር ወሽመጥ በሬክተር ስኬል 8 ነጥብ 8 የኾነ ርዕደ መሬት መከሰቱን በቢሲ ዘግቧል።
ይህን ተከትሎ በጃፓን፣ በሀዋይ እና በአሜሪካ ምዕራባዊ የባሕር ዳርቻዎች የሱናሜ...
የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔ ሁለት የፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቅቋል።
ምክር ቤቱ ያጸቀደው የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ...








