“የልጆች ከትምህርት ገበታ ማቋረጥ ወላጅ የኾነን ሁሉ ሊያሳስብ ይገባል” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው መክፈቻ ላይ የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተሥፋዬ በክልሉ እየተከናወኑ...

በደብረ ማርቆስ ከተማ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የከተማ አስተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ በገዥው ፓርቲ የጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ እየመከረ...

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ መልዕክት ከከተማ፣ ከክፍለ ከተማ እና ከቀበሌ መሪዎች ጋር በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች...

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ጀመረ።

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው ከየካቲት 04 እስከ 07/2017 ለአራት ተከታታይ ቀናት ይካሄዳል። በቆይታውም በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መክሮ...

የሕዝቡን ሰላም እና ደኅንነት ለመጠበቅ ጠንካራ ሥራ መሠራቱን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...

ሁመራ: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፤ የዞኑ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫ የውይይት መድረክ በሁመራ ከተማ አካሂዷል። በግምገማው የተገኙት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...