” በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የተሟላ ግንዛቤ በመያዝ ለሕዝብ ተጠቃሚነት መሥራት ይገባል” የደብረታቦር...

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር የከተማ አሥተዳደሩ መሪዎች በተገኙበት በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ የሚመክር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረታቦር ከተማ...

አቶ አደም ፋራህ በዓለም የመንግሥታት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የመንግሥታት...

የተቀመጡ ውሳኔዎችን እና አቅጣጫዎችን አሟልቶ በመተግበር ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ መልዕክት ከከተማ፣ ከክፍለ ከተማ እና ከቀበሌ መሪዎች ጋር የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች...

“እንኳን ወደ ቤታችሁ በደህና መጣችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለሚገቡ እንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሠፈሩት መልዕክት በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች...

“የልጆች ከትምህርት ገበታ ማቋረጥ ወላጅ የኾነን ሁሉ ሊያሳስብ ይገባል” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው መክፈቻ ላይ የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተሥፋዬ በክልሉ እየተከናወኑ...