ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ማምጣት አሁንም ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በግምገማው ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ የሚገኙ የትምህርት መሪዎች፣ የዞን አሥተዳዳሪዎች፣ ከንቲባዎች፣ የብልጽግና ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን በክልሉ መንግሥት በጀት እንዲደገፉ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ወልድያ: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች እና አባላት በወልድያ ከተማ አሥተዳደር የኢኮኖሚ፣ የማኅበራዊ እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ምልከታ፣ ቁጥጥር እና ድጋፍ አድርገዋል። ከሌማት ትሩፋት አኳያ ለተደራጁ ወጣቶች ሥራ...

“ቀደምት ኢትዮጵያውያን ልዩነታቸውን ወደ ጎን ትተው ሀገር አስቀጥለዋል”አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ጥቅም እና በሕዝብ ተጠቃሚነት ላይ የጋራ መግባባትን ማጠናከር እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናግረዋል። በብሔራዊ መግባባት ላይ ያተኮረው ሁለተኛው የፓርላማ የዜጎች...

ከሕዳሴ ግድብ የሚመረተው ዓሳ ለገብያ እየቀረበ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ 1 ሺህ 950 ቶን የዓሣ ምርት መገኘቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የእንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ሃይሉ...

የኢንቨስትመንት ማነቆዎችን አይቶ እና ለይቶ ፈጣን ምላሽ መስጠት እንደሚገባ ተገለጸ።

ጎንደር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪክ፣ በባሕል፣ በቅርስ፣ በትምህርት እና በሃይማኖት ጥንታዊ ከሚባሉት የሀገራችን ከተሞች መካከል ጎንደር ቅድሚያ ተጠቃሽ ናት። ጎንደር ስትነሳ መስራቿ አጼ ፋሲለደስ ትተውት ባለፉት አሻራ አብረው ቢታወሱም ስሟ ቀደም ብሎም በአጼ...