የኢትዮጵያ የደም እና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ለክልል የደም ባንኮች ድጋፍ አደረገ።
አዲስ አበባ: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የደም እና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለክልል ደም ባንኮች የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አድርጓል። መሳሪያዎችንም ለክልል ጤና ቢሮ ኀላፊዎች እና ተወካዮች የጤና...
የተፈጥሮ ሃብት ልማት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ተጠናክሮ እንደሚከናወን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።
ሰቆጣ: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የግብር መምሪያ አዘጋጅነት የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል።
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ዳግም ባይነሳኝ የተፈጥሮ ሃብት ልማትን ከመቼውም...
“የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተደራሽነት ያሳየውን ዕድገት ያክል ሀገር በቀል ዕውቀትን ከዘመናዊ ትምህርት ለማዋሐድም ይሠራል” አስራት...
ጎንደር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምሥረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። በዓሉ ከጥር 14/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ድረስ 20 በሚኾኑ ሁነቶች ይከበራል። በዩኒቨርሲቲው የምሥረታ በዓል ላይ ጥሪ የተደረገላቸው የፌዴራል፣ የክልል፣...
በተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራ ለማሳ እርከን ሥራ ሰፊ ትኩረት ይሰጣል።
ደባርቅ: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ የ2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሀብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተከናውኗል። መርሐ ግብሩ በከተማ አሥተዳደሩ ስር በሚገኙ አምስት የገጠር ቀበሌዎች በየደረጃው ያሉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት...
በአንደኛው ዙር የመስኖ ልማት ከ32 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በአማራ ክልል በአንደኛ ዙር የበጋ መስኖ ልማት 342 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት ለማልማት አቅዶ ወደ ሥራ መግባቱን የግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ ክልሉ ወንዞችን ጨምሮ ምርት እና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችል እምቅ...








