የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕንጻ ግንባታ ፕሮጀክት ሥምምነት ከከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ጋር...

አዲስ አበባ: ጥር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመግባቢያ ሥምምነቱን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት እና በከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል የመንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኢንጅነር ዳዊት ማሀሪው ፈርመውታል። የፌዴራል...

የአፍሪካ ኅብረት ተቋማዊ ማሻሻያ ስብሰባ በኬኒያ ናይሮቢ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 19/2017 ዓ.ም( አሚኮ) በስብሰባው ላይ ለመሳተፍ ናይሮቢ የገቡት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በቤተ መንግሥት አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሚሳተፉበት የአፍሪካ ኅብረት ተቋማዊ...

“ትልቅ ሀገር እና ሕዝብ የሚመራ ፓርቲ በመኾኑ እና ተጠባቂ ውሳኔዎችን የሚያሳልፍ በመኾኑ የብልጽግና ጉባኤው...

አዲስ አበባ: ጥር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የብልጽግና ፓርቲ ከጥር 23 እስከ ጥር 25 በአድዋ ሙዚየም የሚያካሄደውን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ጉባኤው የፓርቲው ከፍተኛ አመራር...

በሀገራዊ የምክክር ሂደቱ የጋራ አቅጣጫን መተለም መሠረታዊ ተግባር ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 19/2017 ዓ.ም( አሚኮ) ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ በሚገኙ ባለድርሻ አካላት መካከል ለተፈጠሩ አለመግባባቶች በመነጋገር መፍትሔ እንዲመጣ የሚያደርግ ዲሞክራሲያዊ ሂደት ነው። ሂደቱ ተከናውኖ አመርቂ ውጤት ባስመዘገበባቸው ሀገራት ባለድርሻ አካላት በሀገራዊ ምክክር...

ባለፉት ወራት ከ597 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት ተስቧል።

ባሕርዳር: ጥር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ሥራ አስፈጻሚ ዘመን ጁነዲ ባለፉት ስድስት ወራት 597 ሚሊዮን...