በአማራ ክልል ያለው ግጭት ከቀጠለ በርካታ ወገኖች ለአዕምሮ ጤና ችግር ይጋለጣሉ ተባለ።

ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር በአማራ ክልል ከሕወሀት ጦርነት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉ ግጭቶች እና ውጥረቶች በተማሪዎች፣ በሴቶች፣ በሕጻናት እና በሕዝቡ ላይ ያደረሱትን የአዕምሮ እና የሥነ ልቦና...

ተቋማትን ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚቆጣጠራቸውን የትምህርት የጤና፣ የወጣቶች እና ስፖርት፣ የሴቶች ፣ ሕጻናት እና ማኀበራዊ ጉዳይ ቢሮዎችን...

የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ቁርጠኛ መኾናቸውን የአድማ መከላከል እና መደበኛ ምልምል ሠልጣኞች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በብር ሸለቆ የመሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሥልጠናቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ የ33ኛ ዙር የአድማ መከላከል እና መደበኛ ፖሊሰ ሠልጣኞች የሥልጠና እንቅስቃሴን በተመለከተ ግምገማ ተካሂዷል። በጥሩ ወታደራዊ ሥነ ምግባር የሚሰጣቸውን ተልዕኮ በስኬት...

በኅብረተሰቡ ሕይዎት ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ ያለው

ሕገ ወጥ የነዳጅ ሽያጭ ባስቸኳይ እንዲቆም የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የንግድ፣ ኢንዱሥትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን የመንግሥት...

ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የዶክተር አንዷለም ዳኜ ቤተሰቦች ሊደገፉ በሚችሉባቸው ኹኔታዎች ውሳኔ አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዶክተር አንዷለም ዳኘን ህልፈት ተከትሎ መሠራት ባለባቸው ተግባራት ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ዩኒቨርሲቲው የዶክተር አንዷለም ዳኘን ህልፈት ተከትሎ መሠራት ባለባቸው ሥራዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት...