የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር...

ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በተላለፉ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ በባሕር ዳር ከተማ እየመከሩ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር...

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ የመንገድ ሴክተር ጉባኤ በጎንደር ከተማ እያካሄደ ነው።

ጎንደር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ሀገር አቀፍ የመንገድ ጉባኤው እየተካሄደ ነው። በጉባዔው የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...

“በቅንጅት የሠሩ ተቋማት ጥሩ ፈጽመዋል” የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ።

ባሕር ዳር:.ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚቆጣጠራቸውን የትምህርት፣ የጤና፣ የወጣቶች እና ስፖርት፣ የሴቶች ሕጻናትና ማኀበራዊ ጉዳይ እና የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎትን የስድስት...

በአማራ ክልል ያለው ግጭት ከቀጠለ በርካታ ወገኖች ለአዕምሮ ጤና ችግር ይጋለጣሉ ተባለ።

ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር በአማራ ክልል ከሕወሀት ጦርነት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉ ግጭቶች እና ውጥረቶች በተማሪዎች፣ በሴቶች፣ በሕጻናት እና በሕዝቡ ላይ ያደረሱትን የአዕምሮ እና የሥነ ልቦና...

ተቋማትን ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚቆጣጠራቸውን የትምህርት የጤና፣ የወጣቶች እና ስፖርት፣ የሴቶች ፣ ሕጻናት እና ማኀበራዊ ጉዳይ ቢሮዎችን...