የጸጥታ ችግሩ በግብር አሰባሰቡ ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ክትትል የሚያደርግባቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት ማሕሙድ...
በጸጥታ ችግር የተዘጉ ትምህርት ቤቶችን ሥራ ለማስጀመር የሁሉንም ርብርብ እንደሚጠይቅ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ...
ጎንደር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ከወላጆች፣ ከትምህርት ባለሙያዎች፣ ባለድርሻ አካላት እና የሥራ ኀላፊዎች ጋር በሦስት የትምህርት ጉዳዮች ውይይት እያደረገ ነው።
መምሪያው በጸጥታ ችግር የተዘጉ ትምህርት ቤቶችን ሥራ ማስጀመር...
የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ክትትል የሚያደርግባቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እየገመገመ ነው።
ከሰዓት በፊት የገቢዎች፣ የገንዘብ እና የፕላንና...
ለ2017/18 የምርት ዘመን 24 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት መታቀዱን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስትር የ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ግዥን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ.ር) መንግሥት የአርሶ አደሩን ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት...
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ሰቆጣ: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 29ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ በጉባዔው የ28ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤን፣ የ2017 ዓ.ም የስድስት...








