የሕዝብ ሰላምን ለማወክ ሊውል የነበረ ተተኳሽ ተያዘ።
ሁመራ: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም በተከዜ ወንዝ ዳርቻ አካባቢ የተያዘው የዲሽቃ ተተኳሹ 30 ሳጥን ነው። ከ2 ሺህ 700 ፍሬ በላይ መኾኑን በጥምር...
የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ የማቅረቢያ ቀነ ገደብ መሻሻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ልዩ የመለያ ኮድ (QR Cod) የተካተተበት የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ የማቅረቢያ ቀነ ገደብ እስከ የካቲት 30/ 2017 ዓ.ም ድረስ እንዲራዘም የተወሰነ መኾኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል። ከዚህ ቀደም የደረሰኝ ህትመት...
የመንግሥት ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻል ላይ ትኩረት ይደረጋል።
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሀብት እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ...
የሽምግልና መማክርት ጉባኤ ለማቋቋም ማስፈጸሚያ ሰነድ እና የመመስረቻ ጽሑፍ መዘጋጀቱን የባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ...
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሃብት እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል።
የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ...
አካል ጉዳተኞች የሥራ እድል ተጠቃሚ እንዲኾኑ ይሠራል።
ጎንደር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር አካል ጉዳተኞች ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ባለፉት ስድስት ወራት በፋሽን ዲዛይን፣ በአይ ሲቲ፣ በሽመና፣ በእንጨት እና ብረታ ብረት ሥራዎች ያሠለጠናቸውን የ2017 ዓ.ም አንደኛ ዙር ሠልጣኞችን አስመርቋል።
በምረቃ...








