የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ወጣቶች ለተሐድሶ ሥልጠና ወደ ጠዳ የሥልጠና ማዕከል ገቡ።

ጎንደር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ወጣቶች ለተሐድሶ ሥልጠና ወደ ጠዳ የሥልጠና ማዕከል ገብተዋል። ሠልጣኞቹ ለታጣቂዎች መረጃ በመሥጠት፤ ሎጅስቲክ በማቅረብ እና ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ መኾናቸው ተነስቷል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ...

የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።

ከሚሴ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ከፍ ያለ ቋት ጉባኤ ምስረታ በከሚሴ ከተማ አካሂዷል። በጉባኤ ምስረታው የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ ገስጥ ጥላሁን በጤናው ዘርፍ ውጤታማ...

ዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።

አዲስ አበባ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ሐምሌ/2016 ዓ.ም ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ ማድረጉ ይታወሳል። የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ሥራ አሥፈጻሚ ቦርድ የኢኮኖሚ ማሻሻያውን መደገፍ የሚያስችል ለኢትዮጵያ...

“መምህራን በአስቸጋሪ ኹኔታ ውስጥም ኾነው ሙያዊ ግዴታቸውን እየተወጡ ነው” የመምህራን ማኅበር

ደባርቅ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ክፍተቶችን ለመሙላት የሚያስችል የስድስት ወራት የትምህርት አፈፃፀም ግምገማ በደባርቅ ከተማ አካሂዷል። በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት የሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ክቡር አሰፋ፣ በዞኑ...

የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች ፌዴሬሽን "የተደራጀ የሴቶች ተሳትፎ ለሰላም እና ለዴሞክራሲ" በሚል መሪ መልዕክት 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል...