የባሕር በር ማግኘት የሕልውና ጉዳይ መኾኑን የደብረ ታቦር ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።

  የባሕር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የኑሮ ውድነትን ለመቋቋም እና ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብ ወሳኝ የሕልውና ጉዳይ መኾኑን የደብረ ታቦር ከተማ ወጣቶች ገልጸዋል። አስተያየታቸውን የሰጡት ወጣት ቴዎድሮስ ተስፋዬ እና ወጣት ወሩ ነጋሽ የባሕር በር...

የአዲስ ዓመት ማብሰሪያው እና የወጣቶች የፍቅር መግለጫው የእንግጫ ነቀላ።

  ወርሐ ነሐሴ ምድር በልምላሜ የምትሞላበት እና የአዲስ ዓመት መምጣት በጉጉት የሚጠበቅበት ወቅት ነው። በምዕራብ ጎጃም እና ምሥራቅ ጎጃም ዞኖች ከነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ የእንግጫ ነቀላ እና ከሰይ አጨዳ በዓል በልዩ ድምቀት ይከበራል። ወጣቶች እና ልጃገረዶች...

ከተሞች በፕላን ካልተመሩ የሕገ ወጥ ድርጊቶች ማዕከል ሊኾኑ ይችላሉ።

የአማራ ክልል ፕላን ኢንስቲትዩት ያለፈውን በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው። በተጨማሪም በፕላን አተገባበር የሕግ ማዕቀፍ ዙሪያ ለዞን፣ ለቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት እና ለከተማ አሥተዳደሩ መሪዎች እና ባለሙያዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው። የአማራ ክልል...

የቴክኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጆች ለዜጎች የሥራ ዕድል ፈጠራ ዋነኛ መሠረቶች ናቸው።

ፋዊ ኢትዮጵያ ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ከክልል ተቋማት እና ከቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጆች ጋር በባሕር ዳር ከተማ እየመከረ ነው። የፋዌ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አሥኪያጅ ሰላማዊት አድማሱ እንደተናገሩት ድርጅቱ ከአጋር የመንግሥት ተቋማት እና ከግል ዘርፉ ጋር...

“ማዕረግ ግዳጅን በላቀ ውጤት በመፈጸም የሚገኝ ክብር” ሜጀር ጀነራል ተስፋዬ ረጋሳ

የምሥራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ በባሕር ዳር ለሚገኙ የዕዙ ስታፍ አባላት ማዕረግ አልብሰዋል። በዚሁ ሥነ ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልእክት ማዕረግ እንዲሁ የሚሰጥ ነገር አይደለም፤ ውጣ ውረድ እና ድካም አለው ብለዋል። ግዳጅን...