አቶ አደም ፋራህ በዓለም የመንግሥታት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የመንግሥታት...

የተቀመጡ ውሳኔዎችን እና አቅጣጫዎችን አሟልቶ በመተግበር ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ መልዕክት ከከተማ፣ ከክፍለ ከተማ እና ከቀበሌ መሪዎች ጋር የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች...

“እንኳን ወደ ቤታችሁ በደህና መጣችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለሚገቡ እንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሠፈሩት መልዕክት በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች...

“የልጆች ከትምህርት ገበታ ማቋረጥ ወላጅ የኾነን ሁሉ ሊያሳስብ ይገባል” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው መክፈቻ ላይ የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተሥፋዬ በክልሉ እየተከናወኑ...

በደብረ ማርቆስ ከተማ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የከተማ አስተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ...