“እንኳን ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ በደህና መጡ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶንዮ ጉቴሬዝ አዲስ አበባ ገብተዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቴንዮ ጉተሬዝ ቦሌ ዓለም አቀፍ...

የአማራ ክልል ምክር ቤት ሦስተኛ ቀን የጉባኤ ውሎውን ማካሄድ ጀምሯል።

ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ሦሰተኛ ቀን ጉባዔውን ጀምሯል። ዛሬ በሚኖረው የጉባኤ ውሎ በቀዳሚነት ንጋት ኮርፖሬት ያቀረበው ...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከቱኒዚያ እና ሞሮኮ አቻወቻቸው ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከቱኒዚያ እና ሞሮኮ አቻወቻቸው ጋር ተወያይተዋል። ዛሬ ከተጀመረው 46ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

“በአፍሪካ ደረጃ ተምሳሌት የሚኾን የግልግል ዳኝነት ማዕከል የግንባታ ሂደት ተጀምሯል” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ...

ባሕር ዳር: የካቲት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶችን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም በአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባዔ...

“የቴሌኮም አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች ብዛት 80 ነጥብ 5 ሚሊዮን ደርሰዋል” ኢትዮ ቴሌኮም

አዲስ አበባ: የካቲት 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮምን የ2017 ዓም የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን በሚመለከት ጋዜጣዊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ተቋሙ ቀጣይነት ያለው ዕድገትን እንዲያስመዘግብ መሠራቱን...