“ስለ ኢትዮጵያ” የተሰኘው ሀገራዊ የፓናል ውይይት በቡታጅራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።

አዲስ አበባ: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዘጋጅነት "ስለ ኢትዮጵያ" የተሰኘው ሀገራዊ የፓናል ውይይት እና የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይ ሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ መድረክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።...

ንጋት ኮርፖሬት ከ1 ነጥብ 792 ቢሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የንጋት ኮርፖሬት የሥራ አፈጻጸም በአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4 ዓመት የሥራ ዘመን፣ 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ቀርቧል። የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ያቀረቡት የኮርፖሬቱ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ...

በብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ ምክትል ፕሬዝዳንት አባንግ ኩሙዳን የተመራ ልዑክ በባሕር ዳር ጉብኝት እያደረገ...

ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ አባንግ ኩሙዳን የተመራ ልዑክ በባሕር ዳር ጉብኝት እያደረገ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ለልዑካን ቡድኑ የእንኳን ደኅና...

የደብረ ታቦር ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤትን በ2018 ዓ.ም ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር የክልል መንግሥት በጀት እየተገነባ ያለው የደብረ ታቦር ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ በጥሩ ሂደት ላይ እንዳለ የከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል። የተሻለ ውጤት ያላቸው ተማሪዎችን...

“ኢትዮጵያ ሰላማዊ፣ የተረጋጋች እና ራሷን የምትችል አፍሪካን እውን ለማድረግ ቁርጠኛ ናት” ፕሬዝዳንት...

ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለ46ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባዔ የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ተሳታፊዎች የክብር እራት ግብዣ አድርጓል። በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በተካሄደው የግብዣ ሥነ ስርዓት...