የሞሪሺየስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቪንቻንድራ ራምጎላም አዲስ አበባ ገቡ።

አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሞሪሺየስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቪንቻንድራ ራምጎላም በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ናቪንቻንድራ ራምጎላም ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢንደስትሪ...

የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጁዌሊና ለአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ አዲስ አበባ ገቡ።

አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጁዌሊና አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዝዳንቱም ለተደረገላቸው አቀባበልም...

የአማራ ክልል ምክር ቤት የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቅቋል። ምክር ቤቱ በተለይም በግጭት የተፈተነውን የክልሉን የትምህርት ዘርፍ መደገፍ እና...

ምክር ቤቱ የዳኞችን ሹመት አጸደቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ4ኛ ቀን ቀጥሏል። ምክር ቤቱ በአራተኛ ቀን ጉባኤው የፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አጽድቋል።...

የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ለአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ አዲስ አበባ ገቡ።

አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በምታስተናግደው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም ነው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ አዲስ አበባ ገብተዋል። የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የከተማ...