የብሔራዊ ገዥ ትርክት ግንባታን ለማጠናከር ሴቶች እና ወጣቶች በትኩረት ሊሠሩ ይገባል።
ጎንደር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፖርቲ ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች እና ወጣቶች ክንፍ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማን በጎንደር ከተማ እያካሄደ ነው።
በግምገማው የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባል እና የሴቶች...
በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች እየታዩ ያሉ ተጓዳኝ ውጤቶች
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ፣ የሃሳብ መሪዎች እና የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሃሳብ ልዩነት እና አለመግባባት የሚታይ በመሆኑ፣ ይህንን ልዩነት...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በፍላቂት ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
ወልድያ: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በፍላቂት ከተማ በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ በሰሜን ወሎ ዞን ከፍላቂት ገረገራ ከተማ አሥተዳደር እና ከመቄት ወረዳ ከተውጣጡ ነዋሪዎች...
ከ169 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ማግኘቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከዞን የግብርና መምሪያ ኀላፊዎች እና ቡድን መሪዎች ጋር የ2017 ዓ.ም የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል...
ሕገ ወጥ ሼዶችን ሕጋዊ መስመርን እንዲከተሉ ማድረግ መቻሉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ200 በላይ ሕገ ወጥ ሼዶችን ሕጋዊ መስመርን እንዲከተሉ ማድረግ መቻሉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አገልግሎት አቅርቦት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አገልግሎት አቅርቦት ተጠሪ...








