ለክልላዊ እና ሀገራዊ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ6ኛ እና 8ኛ ክፍሎች ክልላዊ ፈተና እና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፋዊ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
በክልሉ የቀጠለው የጸጥታ...
“ዛሬ ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር በዋና ዋና የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን...
ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ረጅም ታሪክ እና ጥልቅ ግንኙነት አላቸው። የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሯ ጉብኝትም ይሄንን ግንኙነት የበለጠ ያጠናክራል። ወደ ፊት ስንመለከት፣ አጋርነታችን ከፖለቲካ እና ከዲፕሎማሲ በላይ በመስፋፋት ከፍተኛ የንግድ እና የኢኮኖሚ ትብብርን ይጨምራል" ጠቅላይ ሚኒስትር...
“በልዩ ሁኔታ ሦስተኛው ዙር የተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ለአንድ ዓመት ተኩል የዘለቀው የጸጥታ ችግር በትምህርት ዘርፉ ላይ የፈጠረው ጉዳት የከፋ ነው፡፡ ባለፈው የትምህርት ዘመን በትምህርት ገበታ ላይ ያሳለፉ ተማሪዎች ቁጥር 58 በመቶ ብቻ እንደ ነበር...
“ከ19 ሺህ በላይ ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጥሮላቸዋል” የማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ መረጃ እንደሚያሳየው ባለፉት ሦስት ዓመታት በክልሉ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ከታቀደው 4 ነጥብ 89 ሚሊዮን ዜጎች ውስጥ 81 በመቶ ለሚኾኑ ዜጎች የሥራ...
“ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም አያሌ ዓመታትን የተሻገር ጠንካራ ወዳጅነት ያላቸው ሀገራት ናቸው” ምክትል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ...








