የተቀላጠፈ አገልግሎት ለተገልጋዮች መስጠት የሚያስችል ሶፍትዌር ወደ ሥራ ሊገባ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ከአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር የለማ ሶፍትዌር ወደ ሥራ ለማስገባት የሚስችል የውል ሥምምነት ተፈራርመዋል። የለማው ሶፍትዌር ውሥብሥብ የአሠራር ችግሮችን ለመፍታት...

192 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገበት የዱቄት ፍብሪካ ተመረቀ።

ወልዲያ: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ የተገነባ የዱቄት ፋብሪካን መርቀዋል። የሥራ ኀላፊዎቹ በራያ ቆቦ ወረዳ አራዱም 08 ቀበሌ ሲገነባ የቆየን ጎሊና የዱቄት ፋብሪካን...

የምክክር ኮሚሽኑ የሥራ ዘመን ተራዘመ።

ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሦስት ዓመታት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት በመመርመር ለኮሚሽኑ የ1 ዓመት ተጨማሪ የሥራ ዘመንን ሰጥቷል። በሕዝብ...

ባሕር ዳርን በማልማት ነዋሪዎቿን ተጠቃሚ ለማድረግ ከባለሃብቱ ጋር በትብብር እንደሚሠራ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ''ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት'' በሚል መሪ መልዕክት ከከተማ አሥተዳደሩ ባለሃብቶች እና አጋር አካላት ጋር የንቅናቄ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በውይይት መድረኩ የባሕር...

“38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በስኬት ተጠናቅቋል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እና 46ኛው የአሥፈጻሚዎች ጉባኤ መጠናቀቅን አስመልክቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ መግለጫ ሰጥተዋል። ኢትዮጵያ በቂ ዝግጅት በማድረግ አንድ ንጉስ፣ 30...