“ከተሞች ያላቸውን ትስስር አጠናክው በጋራ እንዲያድጉ አስፈላጊው ድጋፍ እና ክትትል ይደረጋል” አቶ ፋንታ ደጀን
ደሴ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ድኤታ ፋንታ ደጀን የተመራ ልዑክ በደሴ ከተማ አሥተዳደር እየተከናወኑ ያሉ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ተመልክቷል፡፡ የደሴ ከተማ አሥተዳደር የከተማ እና መሠረተ ልማት ዋና ሥራ...
ስደት ዓለም አቀፍ ችግር በመኾኑ ዓለም አቀፍ ትብብርን ይጠይቃል።
አዲስ አበባ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የካርቱም ፕሮሰስ አካል የኾነ የስደተኞች እና የስደት ተመላሾችን ጉዳይ የሚመክር መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ የፍልሰት መስመር ተነሳሽነት በመባል የሚታወቀዉ የካርቱም ፕሮሰስ በአፍሪካ...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤስፒን ባርት አይድ ጋር ተወያይተዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኖርዌይ አቻቸው ጋር በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ጸጥታ...
ሩሲያ በዓለም አቀፍ መድረኮች የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስከበር ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም አፈጉባኤ ታገሠ ጫፎ...
ባሕር ዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሊቀመንበር ሚስዝ ቫለቲና ማትቬንኮ የተመራ የልዑካን ቡድንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው...
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከ1 መቶ 11 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን ከንቲባ አዳነች...
አዲስ አበባ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በምክር ቤቱ ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን ሪፖርት ያቀረቡት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ...








