ሕዝባዊ ውይይት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎችን በሚመለከት በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እያካሄደ ነው።
በውይይቱ የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ፣ የሲዳማ ክልል ርእሰ...
የደሴ ከተማ እግር ኳስ ክለብን ለመደገፍ ያለመ ሕዝባዊ ሩጫ እየተካሄደ ነው።
ደሴ: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘውን የደሴ ከተማ እግር ኳስ ክለብን በገንዘብ ለመደገፍ ዓላማ ያደረገ “እኔም ለደሴ” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ሩጫ እየተካሄደ ነው።
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ "ለ"...
የመድኃኒት አስመጭዎች እና አምራቾች በመድኃኒት አቅርቦት ላይ ያሉ ችግሮችን ሊፈቱ ይገባል።
አዲስ አበባ: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የመንግሥት እና የግል ድርጅቶች ጋር አራተኛውን ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ኮንፈረንስ አካሂዷል። ኮንፈረንሱ የተዘጋጀው ከዘጠነኛው ኢትዮ ሄልዝ ኤግዚቢሽን ጋር በመተባበር ነው። በኤግዚብሽኑም የግል እና...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ሕዝባዊ ኮንፈረንስ ለማካሄድ ባሕር ዳር ከተማ ገቡ።
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ሕዝባዊ ኮንፈረንስ ለማካሄድ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል። ባሕር ዳር የገቡት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ...
“በሦስተኛ ዙር የተማሪዎች ምዝገባ ንቅናቄ ከ5 ሺህ በላይ ተማሪዎችን መመለስ ተችሏል” የምዕራብ ጎጃም ዞን
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ለመመለስ በተጀመረው ሦስተኛ ዙር የምዝገባ ዘመቻ 5 ሺህ 610 ተማሪዎች መመዝገባቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። በአማራ ክልል 4 ሚሊዮን የሚደርሱ ታዳጊዎች ከትምህርት...








