ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን አዲሱን የስያሜ እና የንግድ ምልክት የማስተዋወቅ መርሐ ግብር እያከናወነ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት፣ የአሁኑ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በመርሐ ግብሩ አዲሱን ስያሜ እና የንግድ ምልክት አስተዋውቋል። በሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል...

“አንድ እንሁን፣ የግጭትን ምዕራፍ እንዝጋ” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው።...

“የሰላም ተምሳሌት የኾነች ባሕር ዳርን ስላሳያችሁን እናመሰግናችኋለን” ርእሰ መሥተዳደር ጥላሁን ከበደ

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው። በሕዝባዊ...

ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ተጀመረ።

አዲስ አበባ: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘው ሕዝባዊ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ተጀምሯል:: ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛ መደበኛ ጉባኤው ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ትኩረቱን አድርጎ በ25 ከተሞች እየተካሄደ...

“የደሴ ሕዝብ በትምህርት በኩል ሞዴል መኾኑን አስመስክሯል” የደሴ ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር መቶ በመቶ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለሱ ማድረግ መቻሉን የከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ባወጣው አቅጣጫ መሠረት ተማሪዎች ተመዝግበው ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እንደሚገኙ በደሴ ከተማ...